በጤና ሚኒስቴር የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ ስራ አስፈፃሚ
ወ/ሮ ፋጡማ ሰኢድ በሐምሌ 2003 BSc፣ በሰኔ ወር 2018 ደግሞ በስነተዋልዶ ጤና ላይ የህዝብ ጤና ስፔሻሊስትነት የተቀበሉ ቁርጠኛ፣ ከፍተኛ ተነሳችነት ያላቸው እና ከራስ ወዳድነት ነፃ የሆኑ መሪ ናቸው።
ከጤና ጣቢያ፣ወረዳ ፣ዞን ፣ ከክልል እስከ ፌደራል ጤና ጥበቃ ሚኒስተር ድረስ በሁሉም የጤና እርከን ሥርዓት አቋርጠው ከ 18 ዓመታት በላይ አገሪቷን እያገለገሉ ነው። በተለያዩ የአመራር ቦታዎች በወረዳ ጤና ጽ/ቤት ኃላፊ ፣ በዞን ጤና መምሪያ ምክትል ኃላፊ እና ኃላፊ እንዲሁም በክልል NTD መርሃ ግብር የሥራ ሂደት ባለቤት አገልግለዋል።
በMOH ውስጥ የሴቶች፣ ሕፃናት እና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር፣ ለ 3 ዓመት ያህል በዞን የሴቶች ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት እና በቅርቡ የብሔራዊ የሴቶች መድረክ አስተባባሪ ናቸው። በቅርቡ በኮቪድ ወረርሽኝ ምክንያት በ EPHI-PHEM ውስጥ የተመሠረተ ብሔራዊ EOC የጥበቃ ክፍል ሆነው በመበደብ ሰርተዋል። የሴቶች፣ ወጣቶች እና ህፃናት ጤንነት እና ተሳትፎ ላይ ትልቅ ተነሳሽነት አላቸው።
በአሁኑ ግዜ
- በኢትዮጵያ ፌደራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ናቸው
- በፌዴራል የሴቶች መድረክ ዘርፎች ውስጥ ሊቀመንበር ናቸው
- በ GBV ብሔራዊ ግብረ ኃይል ውስጥ ተሰማርተዋል
ኢ-ሜይል፡fatuma.seid@moh.gov.et
ስልክ፡0115159653
ፋክስ፡0115516396