የውጪ ሀገር የሕክምና አሰጣጥ ቅብብልሽ ሥርዓት ማስተግበሪያ መመሪያ ላይ የሕዝብ አስተያየት ለመሰብሰብ የወጣ ማስታወቂያ

ለሕክምና ወደ ውጪ ሀገር የሚሄድ ኢትዮጵያዊ ጤንነቱ፤ደህንነቱ እና ክብሩ ተጠብቆ የህክምና አገልግሎት እንዲያገኝ የሚያስችል የሕግ ማእቀፍ ማዘጋጀት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ 
በሀገር አቀፍ ደረጃ የውጪ ሀገር የሕክምና ቅብብሎሽን ወጥ የሆነ አተገባበር ስርዓት በመዘርጋት አላስፈላጊ የታካሚን እንግልት መቀነስ፣ ለህክምናው አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን በተሟላ መልኩ የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ 
የጤና ሚኒስቴር የጤና አገልግሎት፣አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 1362/2017 አንቀጽ አንቀፅ 58(2) መሰረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡ 

ማንኛውም እረቂቅ የመመሪያውን ቅጂ ማግኘት የሚፈልግ ሰው ቀጥሎ ባለው ማስፈንጠሪያ በመጠቀም በነፃ ማውረድ ይችላል፡፡

 

                                                          Image removed.

በእረቂቅ መመሪያው ላይ አስተያየት መስጠት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው እስከ -----/2017 ዓ.ም ድረስ አስተያየቱን ታች ባለው ቅፅ በሞምላት ወይንም በሚኒስቴሩ መስሪያ ቤት ሜዲካል አገልግሎት መሪ ሥራ አስፈፃሚ በአካል በመገኘት ማስገባት ይችላል፡፡

One file only.
2 ኤምቢ limit.
Allowed types: gif jpg png bmp eps tif pict psd txt rtf html odf pdf doc docx ppt pptx xls xlsx xml avi mov mp3 ogg wav bz2 dmg gz jar rar sit svg tar zip.