- 1 view
የተሸከርካሪ አደጋ ተጎጅዎች የሶስተኛ ወገን መድን አዋጅ 799/2005 ዓ.ም በጸደቀው መሰረት በሁሉም ጤና ተቋማት እስከ ሁለት ሺህ ብር አገልግሎት በነፃ እንዲያገኙ ተደንግጓል፡፡ ይህንም አዋጅ መሰረት በማድረግ በተሻሻለው በደንብ ቁጥር 554/2016 የድንገተኛ ህክምና ወጪ እስከ አስራ አምስት ሺህ ብር እንዲሻሻል የተደረገ ሲሆን ለዚህም እረቂቅ መመሪያ በመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት ተዘጋጅቷል፡፡
ማንኛውም የእረቂቅ የመመሪያውን ቅጂ ማግኘት የሚፈልግ ሰው ቀጥሎ ባለው ማስፈንጠሪያ በመጠቀም በነፃ ማውረድ ይችላል፡፡
በረእረቂቅ መመሪያው ላይ አስተያየት መስጠት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው እስከ ጥር 05/2017 ዓ.ም ድረስ አስተያየቱን ታች ባለው ቅፅ በሞምላት ወይንም በሚኒስቴሩ መስሪያ ቤት ሜዲካል አገልግሎት መሪ ሥራ አስፈፃሚ በአካል በመገኘት ማስገባት ይችላል፡፡