የሥርዓተ-ምግብ ማስተባባሪያ ጽ/ቤት መሪ ሥራ አስፈጻሚ
ራዕይ
- የስርዓተ-ምግብ ዋስትናቸው የተረጋገጠ ጤናማ ህይዎት ያላቸው አምራችና እረጅም እድሜ ያላቸው ኢትዮጵያውያንን ማየት
ተልእኮ
ራዕይ
ተልእኮ
ሚኒስቴር መ/ቤታችን የፌደራል መንግስት አስፈፃሚ አካላትን ስልጣን እና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1263/2014 አንቀጽ 16(16) መሠረት የተቋቋመ ተቋም ነው፡፡
የሥራ መደቡ ዓላማ፡-
የእናቶች ፣ ሕፃናት እና አፍላ ወጣቶች ጤና አገልግሎት መሪ ስራ አስፈፃሚ በሚኒስቴር ዴኤታ ጽ / ቤት ስር ከሚገኙ መሪ ስራ አስፈፃሚዎች አንዱ ነው፡፡