የእናቶች ፣ ሕፃናት እና አፍላ ወጣቶች ጤና አገልግሎት መሪ ስራ አስፈፃሚ በሚኒስቴር ዴኤታ ጽ / ቤት ስር ከሚገኙ መሪ ስራ አስፈፃሚዎች አንዱ ነው፡፡
ራዕይ፡- በሀገሪቱ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ንቁ ተሳትፎ የሚያደርጉ ጤናማና አምራች ዜጎችን ማየት
ራዕይ
ተልዕኮ
የሕክምና አገልግሎቶች ዳይሬክቶሬት ዓላማ የጤና አገልግሎት ጥራትንና የሕዝቡን አጠቃቀም የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓትን እንደገና በማደራጀት ማሻሻል ነው።