የሥራ መደቡ ዓላማ፡-
- ጥራት ያለው የኤች.አይ.ቪ፣ የአባላዘር እና የቫይራል ሄፓታይትሰ በሸታዎች ህክምናና ክብካቤ ተደራሽ በማድረግ ህመም፣ ስቃይና ሞት መቀነስ ነው፡፡
የስራ መደቡ ሚናና ሀላፊነት
- የዴስኩን ሥራ ማቀድ፣ መምራትና ማስተባበር
- የኤ.አይ.ቪ/ኤድስ ሕክምናና ክብካቤ አገልግሎት ጥራት ማሻሸል
- በኤ.አይ.ቪ/ኤድስ ሕክምናና ክብካቤ አጋርነትና ቅንጅዊ አሰራርን ማጠናከር
- ጥናትና ምርምር በማካሄድ ለኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ሕክምናና ክብካቤ የተሻለ የአሰራር ሥርዓት መዘርጋት
- ወረርሽኝና ድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችን የመከላከል፣ የመቆጣጠር እና ምላሽ የመስጠት ስራዎችን ማከናወን