የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ መሪ ስራ አስፈጻሚ  

የሥራ መደቡ ዓላማ፡-

  • ጥራት ያለው የኤች.አይ.ቪ፣ የአባላዘር እና የቫይራል ሄፓታይትሰ በሸታዎች ህክምናና ክብካቤ ተደራሽ በማድረግ ህመም፣ ስቃይና ሞት መቀነስ ነው፡፡

የስራ መደቡ ሚናና ሀላፊነት

  • የዴስኩን ሥራ ማቀድ፣ መምራትና ማስተባበር
  • የኤ.አይ.ቪ/ኤድስ ሕክምናና ክብካቤ አገልግሎት ጥራት ማሻሸል
  • በኤ.አይ.ቪ/ኤድስ ሕክምናና ክብካቤ አጋርነትና ቅንጅዊ አሰራርን ማጠናከር
  • ጥናትና ምርምር በማካሄድ ለኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ሕክምናና ክብካቤ የተሻለ የአሰራር ሥርዓት መዘርጋት
  • ወረርሽኝና ድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችን የመከላከል፣ የመቆጣጠር እና ምላሽ የመስጠት ስራዎችን ማከናወን